በኢትዮጵያ የሪል ስቴት ግብይት፡ የገዢ መብትና የአዋጅ 1357/2017 የተግባር ክፍተቶች
በኢትዮጵያ የሪል ስቴት ዘርፍ በፍጥነት እየተስፋፋ ቢሆንም፣ በተግባር ግን በገዢና በሻጭ መካከል የሚደረጉ የሽያጭ ውሎች የገዢዎችን መብት በቂ ሁኔታ አያረጋግጡም። ይህ ሁኔታ ህግ ባለመኖሩ ሳይሆን፣ ነባር ህጎች በተግባር ባለመተግበራቸው የሚመጣ ነው። 1. የአዋጅ 1357/2017 አላማና የተፈጻሚነት ወሰን የሪል ስቴት ልማትና…
