ፍቅር እስከ መቃብር ድራማ እንዳይተላለፍ ተሰጥቶ የነበረው እግድ ተነስቷል!!

ፍቅር እስከ መቃብር ድራማ እንዳይተላለፍ ተሰጥቶ የነበረው እግድ ተነስቷል!!

ይህን ድራማ በተመለከተ በእነ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እና በመ/ሰጪ በእነ ዶር ፅጌረዳ አበበ መንገሻ መካከል በነበረው የፍ/ብሔር ክርክር ምክንያት የድራማውን ስርጭት ለማቋረጥ ተላልፎ የነበረውን እግድ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት 1ኛ ፍ/ብሔር ችሎት ሕዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም አንስቷል !!

ስለሆነም ስርጭቱ በቅርቡ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል!!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top